“ዲሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ (ስምረት)” ሕጋዊ የክልላዊ ፖለቲካ ፓርቲነት ማረጋገጫ የምሥክር ወረቀት ተሰጠዉ Post published:December 13, 2025 Post category:ፖለቲካ AMN ሕዳር 30/2018 ዓ.ም “ዲሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ (ስምረት)” ሕጋዊ የክልላዊ ፖለቲካ ፓርቲነት ማረጋገጫ የምሥክር ወረቀት ተሰጥቶታል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በዐዋጅ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለ“ዲሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ (ስምረት)” ሕጋዊ የክልላዊ ፖለቲካ ፓርቲነት ማረጋገጫ የምሥክር ወረቀት ኅዳር 29 ቀን 2018 ዓ.ም. መስጠቱን ከቦርዱ ያገኘነዉ መረጃ ያሳያል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ጦርነት ቀለቡ ሕገወጥ ቡድን August 7, 2026 7ኛው ዙር አገራዊና ክልላዊ ምርጫ ነፃ፣ ፍትሃዊ፣ ዴሞክራሲያዊ እና ተዓማኒ ሆኖ እንዲጠናቀቅ አበክረን እንሰራለን – የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት January 14, 2026 አቶ አደም ፋራህ በሐረሪ ክልል በዘጠኝ ወረዳዎች የተገነቡ የፓርቲ ጽሕፈት ቤቶችን መርቀዋል July 17, 2025
7ኛው ዙር አገራዊና ክልላዊ ምርጫ ነፃ፣ ፍትሃዊ፣ ዴሞክራሲያዊ እና ተዓማኒ ሆኖ እንዲጠናቀቅ አበክረን እንሰራለን – የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት January 14, 2026