የውሃ ሃብቶቻችንን ለኢትዮጵያ ልማት ለማዋል የሚደረገው ጥረት ተስፋ ሰጪ ውጤት እያስገኘ ነው-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Post published:January 3, 2025 Post category:ኢትዮጵያ AMN – ታኀሣሥ 25/2017 ዓ.ም የውሃ ሃብቶቻችንን ለኢትዮጵያ ልማት ለማዋል የሚደረገው ጥረት ተስፋ ሰጪ ውጤት እያስገኘ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ በሶማሌ ክልል በግብርና ይለማ የነበረው 350,000 ሄክታር መሬት አሁን ላይ በሦስት እጥፍ ማደጉን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኤክስ ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት አስፍረዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ኢትዮጵያ ከተመድ ጋር በዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘርፍ ያላትን ትብብር የማሳደግ ፍላጎት አላት- ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) April 2, 2025 የሚዲያ ተቋማት አመራሮች እና ሠራተኞች የአዲስ አበባን የኮሪደር ልማት ሥራዎች ጎበኙ October 31, 2024 ኢትዮጵያ እና የተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች የወንጀል ምርመራ ቡድን በማቋቋም በትብብር ለመሥራት የሚያስችል ውይይት አካሄዱ March 31, 2025