ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የመጡትን የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ተቀበሉ Post published:January 11, 2025 Post category:አዲስ አበባ AMN – ጥር 03/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የመጡትን የሶማሊያ ፌዴራል ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሐሙድ ተቀብለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት “የሶማሊያ ፌዴራል ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሐሙድ ይፋዊ ጉብኝት ለማድረግ እንኳን ወደ ኢትዮጵያ መጡ እላለሁ።” ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በ37 በመቶ የቀነሰው የወንጀል ድርጊት November 12, 2024 በበጀት ዓመቱ አረንጓዴ ቦታዎችን በማልማት ረገድ ከእቅድ በላይ ማከናወን መቻሉን ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ July 17, 2024 የተሰረቀ ንብረት በሚገዙ ህገ ወጦች ላይ በተደረገ ክትትል ልዩ ልዩ የተሰረቁ ሞባይል ስልኮች ተያዙ December 16, 2024