የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በዋሽንግተን ዲሲ በደረሰው የአውሮፕላን አደጋ የተሰማውን ሀዘን ገለፀ Post published:January 31, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN- ጥር 22/2017 ዓ.ም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በዋሽንግተን ዲሲ 64 ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ አውሮፕላን በተከሰተው አደጋ የተሰማውን ሀዘን ገልጿል። ሚኒስቴሩ በማኀበራዊ ትስስር ገፁ ባወጣው መግለጫ ፣ በአደጋው የሚወዷቸውን በሞት ላጡ ቤተሰቦች መጽናናትን ተመኝቷል። ለአሜሪካ መንግሥት እና ሕዝብም ያለውን አጋርነት ገልጿል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like 38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ተጠናቀቀ። February 17, 2025 ሜታ ኩባንያ በኢትዮጵያ የደንበኞችን ተሞክሮ የሚያሻሽል ፕሮግራም ተግባራዊ ሊያደርግ ነው October 15, 2024 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአምቦ ወረዳ በነበራቸው ጉብኝት የኬኛ ቤቭሬጅ ፋብሪካን ተመለከቱ March 6, 2025