የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በዋሽንግተን ዲሲ በደረሰው የአውሮፕላን አደጋ የተሰማውን ሀዘን ገለፀ Post published:January 31, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN- ጥር 22/2017 ዓ.ም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በዋሽንግተን ዲሲ 64 ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ አውሮፕላን በተከሰተው አደጋ የተሰማውን ሀዘን ገልጿል። ሚኒስቴሩ በማኀበራዊ ትስስር ገፁ ባወጣው መግለጫ ፣ በአደጋው የሚወዷቸውን በሞት ላጡ ቤተሰቦች መጽናናትን ተመኝቷል። ለአሜሪካ መንግሥት እና ሕዝብም ያለውን አጋርነት ገልጿል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በኬንያ ህገ ወጥ የሠዎች ዝውውር፣ ኮንትሮባንድ እና አደንዛዥ ዕፅ ዝውውር ላይ ተሳታፊ በሆነው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ላይ እርምጃ ተወሰደ February 27, 2025 የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዚህ ዓመት አምስት አዳዲስ ዓለም አቀፍ የበረራ መዳረሻዎች ይኖሩታል October 2, 2024 የወርሀ ሰኔ እና ሐምሌ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ቁልፍ ተግባራት ቅኝት August 1, 2026
በኬንያ ህገ ወጥ የሠዎች ዝውውር፣ ኮንትሮባንድ እና አደንዛዥ ዕፅ ዝውውር ላይ ተሳታፊ በሆነው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ላይ እርምጃ ተወሰደ February 27, 2025