ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለተ.መ.ድ.ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ የእንኳን ደህና መጡ መልዕክት አስተላለፉ Post published:February 13, 2025 Post category:አዲስ አበባ / ኢትዮጵያ AMN- የካቲት- 6/2017 ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት፣ ኢትዮጵያ በምታስተናግደው 38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ለመታደም፣ እንኳን ወደ ምድረ ቀደምቷ ኢትዮጵያ እና ውቧ የአፍሪካ መዲና አዲስ አበባ በደህና መጡ ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነቷን ለማረጋገጥ በትክክለኛ ጎዳና ላይ ትገኛለች – ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ November 7, 2024 ኢትዮጵያ የአየር ሁኔታን ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ማጋራት የሚያስችላትን ፕርጀክት ይፋ አደረገች November 6, 2024 ባደረስነው ሰብዓዊና ቁሳዊ ጉዳት ተፀፅተን ህዝቡን ለመካስ ተመልሰናል-የሠላም ጥሪ የተቀበሉ December 27, 2024