ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመከላከያ ሠራዊት ጀነራል አመራሮች ጋር ተወያዩ Post published:February 13, 2025 Post category:ኢትዮጵያ AMN – የካቲት 6/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመከላከያ ሠራዊት ጀነራል አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሀገራዊ እና ቀጣናዊ የሰላም እና ጸጥታ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የመደመር መንግስት ዋና ግብ ኢትዮጵያን ለኢትዮጵያዊያን ማስረከብ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ August 21, 2025 የተራሮች ውለታ December 21, 2024 የሩዋንዳ አርበኞች ግንባር ፓርቲ ዋና ጸሃፊ ዌላርስ ጋሳማጌራ የአንድነት ፓርክን ጎበኙ January 30, 2025