የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበርነትን አንጎላ ተረከበች Post published:February 15, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN – የካቲት 8/2017 ዓ.ም የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበር የነበረችው ሞሪታኒያ የሊቀመንበርነት ስልጣኑን ለአንጎላ አስረክባለች። የሞሪታኒያው ፕሬዝዳንት ሞሃምድ ኡልድ ጋዝዋኒ ለወቅቱ የኅብረቱ ሊቀመንበር የአንጎላ ፕሬዝዳንት ዧ ማኑኤል ጎሳዌስ ሎሬንሶ ሊቀመንበርነቱን አስረክበዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በሪፎሙ በወንጀል መከላከልም ሆነ በወንጀል ምርመራ አስደናቂ ውጤቶችን አስመዝግበናል -ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል ዘላለም መንግሥቴ March 22, 2025 በቤሩት በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 164 ኢትዮጵያውያን ዛሬ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ January 14, 2025 በርካታ ሕገ- ወጥ የጦር መሣሪያዎች ከ146 ተጠርጣሪዎች ጋር በቁጥጥር ዉለዋል – ፌደራል ፖሊስ April 21, 2025