“ዘላቂ ፍትህ፣ ሰላም እና ብልፅግናን ለማረጋገጥ በቅኝ ግዛት ድንበሮች ከተጣሉብን መልክዓ ምድራዊና ፖለቲካዊ ውጥረቶች እና ታሪካዊ ክፍፍሎች በላይ ልቀን መገኘት ይኖርብናል። በሁሉም ሀገሮቻችን መካከል ኅብረትን በማሳደግ የጋራ እጣፈንታችንን በጋራ በመጨበጥ ኃብቶቻችንን እና ተስጥኦዎቻችንን በማስተባበር የአኅጉራችንን ሙሉ አቅም ልንጠቀም እንችላለን።” Post published:February 15, 2025 Post category:ቪዲዮዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ያላስተዋልነው እምቅ ሀብት August 12, 2024 የብሪክስ አባል ሀገራት እህት ፓርቲዎች ከብልጽግና ፓርቲ ጋር ያላቸውን ግንኙነት በማጠናከር በትብብር ለመስራት ያላቸውን ፍላጎት ገለጹ February 1, 2025 አዲስ ልሳን ጋዜጣ ቅዳሜ ሐምሌ 26/2017 እትም August 2, 2025
የብሪክስ አባል ሀገራት እህት ፓርቲዎች ከብልጽግና ፓርቲ ጋር ያላቸውን ግንኙነት በማጠናከር በትብብር ለመስራት ያላቸውን ፍላጎት ገለጹ February 1, 2025