ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ እና ቦትስዋና ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያዩ Post published:February 15, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN- የካቲት 8/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ እና ቦትስዋና ፕሬዚዳንት ዱማ ቦኮ ጋር መወያየታቸውን በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው አስታውቀዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like አብሮነት በጥበብ መነጽር November 19, 2024 አቶ ኦርዲን በድሪ የኮሪደር ልማት ሥራ ኢኮኖሚን ለማነቃቃት ከፍተኛ ሚና እንዳለው ገለጹ December 2, 2024 ፈረንሳይ ለፍልስጤም መንግስት እውቅና እንደምትሰጥ አስታወቀች July 25, 2025