ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ እና ከአለም የእርሻ ልማት ፈንድ ፕሬዝዳንቶች ጋር ተወያዩ Post published:February 15, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN – የካቲት 8/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዝዳንት አኪንውሚ አደሲና እና ከዓለም የእርሻ ልማት ፈንድ ፕሬዝዳንት አልቫሮ ላሪዮ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለኢትዮጵያ ግብርና ዘርፍ እያደረጉት ባለው ድጋፍ ዙሪያ ከሁለቱ ተቋማት ፕሬዝዳንቶች ጋር መወያየታቸውን በኤክስ ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት አመልክተዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በርካታ ሕገ- ወጥ የጦር መሣሪያዎች ከ146 ተጠርጣሪዎች ጋር በቁጥጥር ዉለዋል – ፌደራል ፖሊስ April 21, 2025 በራስ ገዝ የሪፎረም ጉዞው ዉጤታማ ተግባራት ተመዝግበዋል – የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ April 8, 2025 በግብርና ላይ የተሰሩ የሪፎርም ስራዎች የዘርፉን ማነቆዎች በተጨባጭ መፍታት ችለዋል December 30, 2024