ማሀሙድ አሊ የሱፍ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ Post published:February 15, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN-የካቲት 8/2017 ዓ.ም የጅቡቲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማሀሙድ አሊ የሱፍ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠዋል። የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ለመሆን ሶስት እጩዎች ከፍተኛ ፉክክር ሲያደርጉ መቆየታቸው ይታወሳል። በሰብስቤ ባዩ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like 2ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ስርዓተ-ምግብ ጉባኤ ተሳታፊዎች የጥራት መንደርን ጎበኙ July 27, 2025 በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ውሳኔዎች እና አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ ሕዝባዊ ውይይት በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው February 22, 2025 የኢትዮጵያና የአሜሪካ ወታደራዊ ግንኙነት ለቀጣናዊ መረጋጋትና ለፀረ ሽብርተኝነት ትግል ወሳኝ ሆኖ ቆይቷል – ኢንጂነር አይሻ መሀመድ November 19, 2024
የኢትዮጵያና የአሜሪካ ወታደራዊ ግንኙነት ለቀጣናዊ መረጋጋትና ለፀረ ሽብርተኝነት ትግል ወሳኝ ሆኖ ቆይቷል – ኢንጂነር አይሻ መሀመድ November 19, 2024