ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ ጋር ተወያዩ Post published:February 16, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN – የካቲት 9/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ38ኛው የህብረቱ መደበኛ ስብሰባ ጎን ለጎን ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይታቸውን አስመልክተው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በኤክስ ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት፣ የታደሰ ወዳጅነት ዘላቂ የሆነ እንክብካቤ ይፈልጋል ብለዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ‹‹አዴሞላ ሉክማን ከዓለማችን ደካማ ፍጹም ቅጣት ምት መቺዎች አንዱ ነው›› February 21, 2025 84ኛው የዐርበኞች (የድል) በዓል እየተከበረ ነው May 5, 2025 አምባሳደር ብርሃኑ ጸጋዬ ከጅቡቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ April 14, 2025