ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ ጋር ተወያዩ Post published:February 16, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN – የካቲት 9/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ38ኛው የህብረቱ መደበኛ ስብሰባ ጎን ለጎን ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይታቸውን አስመልክተው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በኤክስ ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት፣ የታደሰ ወዳጅነት ዘላቂ የሆነ እንክብካቤ ይፈልጋል ብለዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ምክክሩ በስኬት ተጠናቋል- ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን August 23, 2026 የአረንጓዴ ዐሻራ ንቅናቄ ለኢትዮጵያ የካርቦን ልቀትን በመቀነስ ከሚከናወን ስነ-ምህዳራዊ ግዴታ በላይ ነው ! August 3, 2026 በድሬዳዋ ከተማ 8.54 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት በመካሄድ ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ February 11, 2025