ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጋና እና ከቡሩንዲ ፕሬዝደንቶች ጋር ተወያዩ Post published:February 16, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN – የካቲት 9/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ጎን ለጎን ከጋና ፕሬዝደንት ጆን ማሀማ እና ከቡሩንዲ ፕሬዝደንት ኤቫርሴት ንዳይሽሚዬ ጋር ተወያይተዋል:: ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በኤክስ ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት፣ ውይይታቸው የጋራ ጉዳዮች እና ትብብርን ማሻሻል ላይ ያተኮረ እንደነበር ገልጸዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የኢኮኖሚውን ሰንኮፍ የመንቀል ትልም October 15, 2024 የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማኀበራት ሕብረት ለመጀመሪያ ጊዜ ተመሰረተ April 29, 2025 የቡድን 7 ሀገራት ስብሰባን አቋርጠው ወደ ሃገራቸው መመለሳቸው ከእስራኤል-ኢራን የተኩስ አቁም ጉዳይ ጋር እንደማይገናኝ ፕሬዚደንት ትራምፕ ገለፁ June 17, 2025
የቡድን 7 ሀገራት ስብሰባን አቋርጠው ወደ ሃገራቸው መመለሳቸው ከእስራኤል-ኢራን የተኩስ አቁም ጉዳይ ጋር እንደማይገናኝ ፕሬዚደንት ትራምፕ ገለፁ June 17, 2025