የዩናይትድ ኪንግደም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ Post published:February 17, 2025 Post category:አዲስ አበባ / ኢትዮጵያ AMN – የካቲት 10/2017 ዓ.ም የዩናይትድ ኪንግደም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አንጄላ ሬይነር ወደ ምድረ ቀደምቷ ኢትዮጵያ እንኳን በደህና መጡ ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት ገልጸዋል። በታላቅ የለውጥ ጉዞ ላይ በምትገኘው ኢትዮጵያ የሚኖራቸው ጉብኝት እና ቆይታም ስኬታማ እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን አስተላልፈዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ግለሰቡን በቁጥጥር ስር አውዬ በምርመራ እያጣራሁ ነው – የአዲስ አበባ ፖሊስ April 15, 2025 የከተማና ገጠር የኮሪደር ልማት ለዜጎች ተጠቃሚነት ምቹ ምኅዳር እየፈጠሩ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ August 3, 2025 የንብረት ማስመለስ አዋጁ ያለአግባብ ሀብት የማካበት እሳቤን ለማስቀረት ያግዛል-የህግ ምሁር January 15, 2025