አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከራሺያ ፌደሬሽን ፌደራል ምክር ቤት አፈጉባዔ እና ልዑካን ቡድናቸው ጋር ተወያዩ Post published:February 19, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN-የካቲት 11/2017 ዓ.ም ዛሬ ምሽት ከራሺያ ፌደሬሽን ፌደራል ምክር ቤት አፈጉባዔ ቫለንቲና ማትቬዬንኮ እና ልዑካን ቡድናቸው ጋር ተገናኝተው መወያየታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባጋሩት መልዕክት ፣ የነበራቸው ቆይታ የኢትዮጵያ እና የራሺያ ግንኙነቶችን ለመዳሰስ እና ለመወያየት ጥሩ እድል ፈጥሮልናል ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ሐዋሳን የአፍሪካ ኩራት እና የኢትዮጵያ ተስፋ እናደርጋታለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) February 22, 2026 ለተረጋጋና ቀጣይነት ላለው የምጣኔ ሃብት ዕድገት አገራዊ መግባባት ወሳኝ ሚና አለው January 23, 2025 ዲያዝ የመጀመሪያ ግቡን ባስቆጠረበት ጨዋታ ባየርን ሙኒክ የጀርመን ሱፐር ካፕ አሸናፊ ሆነ August 17, 2025