ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሶማሊያ ሞቃዲሾ ገቡ Post published:February 27, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN- የካቲት 20/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሶማሊያ ሞቃዲሾ ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሞቃዲሾ ሲደርሱ የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀመድ ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like መንግስት ለፕሪቶርያ የሰላም ስምምነት መተግበር በቁርጠኝነት እየሰራ ነው፡- ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ February 17, 2025 በራስ ጥረትና ፈጠራ እውቅና የተቸረው ባለዕራይ ትጋት August 27, 2025 አዲስ ልሳን ጋዜጣ February 1, 2025