ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ የ60 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ Post published:February 28, 2025 Post category:ቢዝነስ / ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN – የካቲት 20/2017 ዓ.ም ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ የሴቶችን የጤና ስርዓት እና የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም የሚውል የ60 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ እና በዓለም ባንክ የኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ሱዳን እና ደቡብ ሱዳን ዲቪዥን ዳይሬክተር ማርያም ሳሊም መፈራረማቸውን ከገንዘብ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በማይናማር በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 43 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ March 12, 2025 አሜሪካ የጦር መሳሪያዎችን ሕዋ ላይ ልትገጥም ነው May 29, 2025 ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በድሬዳዋ ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን ይጎበኛሉ August 19, 2025