ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ የ60 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ Post published: February 28, 2025 Post category:ቢዝነስ / ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN – የካቲት 20/2017 ዓ.ም ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ የሴቶችን የጤና ስርዓት እና የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም የሚውል የ60 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ እና በዓለም ባንክ የኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ሱዳን እና ደቡብ ሱዳን ዲቪዥን ዳይሬክተር ማርያም ሳሊም መፈራረማቸውን ከገንዘብ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ሕዝቡ የጸረ-ሙስና ትግሉ ባለቤት እየሆነ መጥቷል August 17, 2026 ከ149 ሚሊዮን ብር በላይ የታክስ እዳ ያለባቸው ግብር ከፋዮች ከሀገር እንዳይወጡ ታገዱ March 20, 2025 ብልጽግና ፓርቲ ለ20ኛው የኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ December 8, 2025