አዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ለተከታታይ አስር ቀናት ለጉብኝት ክፍት እንደሚሆን ተገለፀ Post published:March 3, 2025 Post category:አዲስ አበባ / ኢትዮጵያ AMN-የካቲት 23/2017 ዓ.ም አዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ለተከታታይ አስር ቀናት ለጉብኝት ክፍት እንደሚሆን ተገልጿል። በትላንትናው እለት የተመረቀው ማዕከሉ በተለያዩ ህብረተሰብ ክፍሎች እየተጎበኙ እንደሚገኝ ከአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 15ኛ መደበኛ ስብሰባውን ነገ ያካሂዳል January 14, 2025 በማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርሙ ውጤታማ ተግባራት ተከናውነዋል- ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ April 9, 2025 የኢትዮጵያ አየር ኃይል ወደ ተሟላ ዘመናዊ የአቪዬሽን ተቋም ደረጃ ማደግ ችሏል – ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ April 25, 2025