በዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ የተመራ ከፍተኛ ልዑካን ቡድን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ጁባ ገባ Post published:March 8, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN- የካቲት 28/2017 ዓ.ም በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ የተመራ ከፍተኛ የመንግሥት ልዑካን ቡድን በደቡብ ሱዳን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ጁባ ገብቷል። የልዑካን ቡድኑ ከደቡብ ሱዳን ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ይመክራል ተብሎ እንደሚጠበቅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የመደመር ትውልድ መጽሐፍ ለፓኪስታን ብሄራዊ ቤተ-መጻሕፍት ተበረከተ April 11, 2025 የቀድሞው የብራዚል ፕሬዝዳንት መፈንቅለ መንግስት ለማድረግ አሲረዋል በሚል 27 አመት እስር ተፈረደባቸው September 12, 2025 አልጄሪያ ከፈረንሳይ ጋር በነበራት ግንኙነት መሻከር ምክንያት 12 የፈረንሳይ ዲፕሎማቶችን አባረረች። April 15, 2025