ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Post published:March 14, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር / ኢትዮጵያ AMN – መጋቢት 4/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቡሩኖ ሮድሪጌዝ ፓሪላ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ ከሰዓት በኋላ ከኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቡሩኖ ሮድሪጌዝ ፓሪላ ጋር ተገናኝተው በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን ገልጸዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በቁጥር ያነሱ በተግባር የገዘፉ የጳጉሜን ወር ቀናት ፡- ኢንጅነር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) September 8, 2025 በሰሜን ሸዋ ለሚንቀሳቀሰው የሸኔ ሽብር ቡድን ሊተላለፉ የነበሩ የመገናኛ ሬዲዮኖች በቁጥጥር ስር ዋሉ February 22, 2025 ሀገር አቀፍ የሕዝብ ኮንፍረንስ በአርባምንጭ ከተማ መካሄድ ጀመረ February 22, 2025