ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Post published:March 14, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር / ኢትዮጵያ AMN – መጋቢት 4/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቡሩኖ ሮድሪጌዝ ፓሪላ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ ከሰዓት በኋላ ከኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቡሩኖ ሮድሪጌዝ ፓሪላ ጋር ተገናኝተው በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን ገልጸዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በሩሲያ ሞስኮ በተዘጋጀው የማርችንግ ባንድ ፌስቲቫል ላይ ለተሳተፈው የኢትዮጵያ መከላከያ ማርችንግ ባንድ ቡድን አቀባበል ተደረገ September 2, 2025 ወጣቶች የሚፈጥርላቸውን የስራ ዕድል በአግባቡ በመጠቀም ራሳቸውን ሊለውጡ ይገባል November 11, 2025 በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 592 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ September 22, 2026