የወቅቱ የአፍሪካ ኀብረት ሊቀመንበር የአንጎላው ፕሬዚዳንት የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየምን ጎበኙ Post published:March 14, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN – መጋቢት 4/2017 ዓ.ም የወቅቱ የአፍሪካ ኀብረት ሊቀመንበር የአንጎላው ፕሬዚዳንት ጆኣኦ ማኑኤል ጎንካልቬስ ሎሬንቾ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየምን ጉብኝተዋል ። በጉብኝታቸው ወቅት ፕሬዚዳንቱ በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሀውልት የአበባ ጉንጉን አስቀምጠዋል። በሥነ ሥርዓቱ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ መገኘታቸውን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በቀጣዮቹ ጊዜያት የትግራይን ህዝብ የለውጥ ፍላጎት የሚያሳኩ ተግባራት ይከናወናሉ – ሌተናል ጄኔራል ታደሰ ወረደ April 9, 2025 በርካታ አርሶ አደሮች ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ተሸጋግረዋል – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት April 6, 2025 የፌደራል ተቋማት እና ማኅበራት አጀንዳቸውን ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስረከቡ June 1, 2025