የወቅቱ የአፍሪካ ኀብረት ሊቀመንበር የአንጎላው ፕሬዚዳንት የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየምን ጎበኙ Post published:March 14, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN – መጋቢት 4/2017 ዓ.ም የወቅቱ የአፍሪካ ኀብረት ሊቀመንበር የአንጎላው ፕሬዚዳንት ጆኣኦ ማኑኤል ጎንካልቬስ ሎሬንቾ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየምን ጉብኝተዋል ። በጉብኝታቸው ወቅት ፕሬዚዳንቱ በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሀውልት የአበባ ጉንጉን አስቀምጠዋል። በሥነ ሥርዓቱ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ መገኘታቸውን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በአማራ ክልል ከ11 ሺህ በላይ የቀድሞ ታጣቂዎች በተሀድሶ ፕሮግራም እንዲያልፉ እየተደረገ ነዉ August 30, 2025 ዓድዋ የአንድ ቀን ድል ብቻ ሳይሆን ትናንትን የበየነ፣ ዛሬን የገለጸ ፣ነገን የተለመ የማይበጠስ የታሪክ ሰንሰለት ነው – ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ March 2, 2025 የታላቁ ህዳሴ ግድብ ዋንጫ ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዲላ ከተማ ገባ December 25, 2024
ዓድዋ የአንድ ቀን ድል ብቻ ሳይሆን ትናንትን የበየነ፣ ዛሬን የገለጸ ፣ነገን የተለመ የማይበጠስ የታሪክ ሰንሰለት ነው – ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ March 2, 2025