ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ማሕሙድ ዓሊ የሱፍ ጋር ተወያዩ Post published:April 8, 2025 Post category:ኢትዮጵያ AMN – መጋቢት 30/2017 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ማሕሙድ ዓሊ የሱፍ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ ጠዋት ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ማሕሙድ ዓሊ የሱፍ ጋር በዋና ዋና የቀጣናው የሰላም እና የጸጥታ ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ኢትዮ ቴሌኮም ሰባት አዳዲስ የዲጅታል አገልግሎቶችን ለመስጠት የሚያስችሉ ቴክኖሎጂዎችን ይፋ አደረገ February 26, 2025 ከየካቲት 14 ጀምሮ ሀገር አቀፍ የፖሊዮ መከላከያ ክትባት ይሰጣል- የጤና ሚኒስቴር February 19, 2025 ወቅታዊ ጉንፋን እና ጉንፋን መሰል የመተፈንሻ አካላት ህመም በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ October 17, 2024