ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ማሕሙድ ዓሊ የሱፍ ጋር ተወያዩ Post published: April 8, 2025 Post category:ኢትዮጵያ AMN – መጋቢት 30/2017 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ማሕሙድ ዓሊ የሱፍ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ ጠዋት ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ማሕሙድ ዓሊ የሱፍ ጋር በዋና ዋና የቀጣናው የሰላም እና የጸጥታ ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ሚዲያዎች ከሴራ ትንተና ወጥተው በእውነትና በመረጃ ላይ የተመሰረተ ሚዛናዊ ዘገባ ሊያቀርቡ ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) May 9, 2026 የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደቱ በመሰረታዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ እንዲሆን የሚመለከታቸው አካላት ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጠየቀ December 11, 2024 ሥራና ሰራተኛን የሚንቀው እና ጦረኝነትን ብቻ የሚያበረታታው ባህል ከየት መጣ? July 26, 2026
ሚዲያዎች ከሴራ ትንተና ወጥተው በእውነትና በመረጃ ላይ የተመሰረተ ሚዛናዊ ዘገባ ሊያቀርቡ ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) May 9, 2026
የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደቱ በመሰረታዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ እንዲሆን የሚመለከታቸው አካላት ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጠየቀ December 11, 2024