ኢትዮ ቴሌኮም የ5ጂ ኔትወርክ አገልግሎትን በባሌ ሮቤና አሰላ ከተሞች አስጀመረ Post published:April 11, 2025 Post category:ቴክኖሎጂ / ኢትዮጵያ AMN-ሚያዝያ 2/2017 ዓ.ም በመረሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የኢቲዮ-ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬዎት ታምሩ የ5ጂ ኔትዎርክ መስፋፋት የኢትዮጲያን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ለማፋጠን የሚደርገውን ሀገራዊ ጥረት ከማሳካት ባሻገር የላቀ ፍጥነት ያለው የኢንተርኔት አገልግሎት ለማህብረሰቡ ለማደረስ ያግዛል ብለዋል። ለአዳዲስ ፈጠራዎችና ኢኮኖሚያዊ የዕድገት ዕድሎች በር ለመክፈት የሚስችል ነው በለዋል። በካስዬ ማንጉዳ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የብልጽግና ፓርቲ አምስተኛ ዓመት የምስረታ በአልን አስመልክቶ የፎቶ አውደርእይ ተከፈተ November 28, 2024 የመደመር መንግስት መጽሃፍ ለአፍሪካ መንግስታት ጭምር ፈር ቀዳጅ እንደሚሆን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ August 20, 2025 በኘሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በ80ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ እየተሳተፈ ነው September 23, 2025