አቶ ጌታቸው ረዳ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር በመሆን ተሾሙ Post published:April 11, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ኢትዮጵያ AMN-ሚያዚያ 03/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሚያዝያ 3 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ አቶ ጌታቸው ረዳን የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አድርገው መሾማቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like አፍሪካ እንዴት የምግብ ዋስትናዋን ታረጋግጥ? February 8, 2025 አብሯቸው የሚሠራ ባልደረባቸውን በማገት ገንዘብና ክላሸንኮቭ መሣሪያ ይዘው የተሰወሩት ተከሳሾች በእስራት ተቀጡ February 17, 2025 በበጎ ፍቃደኞች የተጎበኙ ነፍሶች August 11, 2025