የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች እና ሰራተኞች በመዲናዋ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው Post published:April 13, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ኢትዮጵያ AMN- ሚያዝያ 5/2017 ዓ.ም የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች እና ሰራተኞች በአዲስ አበባ ከተማ እየተገነቡ ያሉ መሰረተ ልማቶችን እየጎበኙ ነው። የሚኒስቴሩ ከፍተኛ አመራሮች እና ሰራተኞች በአዲስ አበባ ከተማ የኮሪደር ልማት እየተገነቡ ያሉ መሰረተ ልማቶችን እና ብሄራዊ ቤተመንግሥትን በመጎብኘት ላይ ናቸው። በዳንኤል መላኩ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ለ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ እየተደረገ ያለው ቅድመ ዝግጅት ተገመገመ November 18, 2024 የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሬጅስተራል የአንድ መስኮት አገልግሎት መስጠት ጀመረ July 15, 2025 በራሷ ገቢ የምትተዳደር መዲና August 27, 2025