ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቬይትናም የጀግኖች እና ሰማዕታት መታሰቢያ እና በሆ ቺ ሚን የመቃብር ሥፍራ ጉንጉን አበባ አኖሩ Post published:April 16, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዲፕሎማሲ AMN – ሚያዚያ 07/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በቬይትናም የጀግኖች እና ሰማዕታት መታሰቢያ ብሎም በሆ ቺ ሚን የመቃብር ሥፍራ ጉንጉን አበባ ማኖራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ጣናነሽ -2 ደጀን ከተማ ደረሰች July 22, 2025 የመደመር ትውልድ መጽሐፍ ለፓኪስታን ብሄራዊ ቤተ-መጻሕፍት ተበረከተ April 11, 2025 የዩናይትድ ኪንግደም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ February 17, 2025