ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ Post published:April 18, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ማኅበራዊ / ኢትዮጵያ AMN-ሚያዚያ 10/ 2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መጪውን የፋሲካ በዓል ምክንያት በማድረግ ዛሬ ጠዋት ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች እና ጽሕፈት ቤቱ ለሚያሳድጋቸው አሳዳጊ የሌላቸው ሕጻናት ማዕድ ማጋራታቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የተገኘ መረጃ ያመላክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የኢትዮ-ብራዚል የወዳጅነት ግንኙነት ይበልጥ ለማዳበር ከመግባባት ላይ ተደረሰ March 1, 2025 ሩሲያ በዋትስ አፕ እና በቴሌግራም በሚደረጉ ጥሪዎች ላይ ገደብ አስቀመጠች August 14, 2025 መገናኛ ብዙሃን ማህበረሰባዊ ንቃት መፍጠር ላይ በተለየ ትኩረት መስራት አለባቸው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) June 25, 2025