ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ Post published:April 18, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ማኅበራዊ / ኢትዮጵያ AMN-ሚያዚያ 10/ 2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መጪውን የፋሲካ በዓል ምክንያት በማድረግ ዛሬ ጠዋት ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች እና ጽሕፈት ቤቱ ለሚያሳድጋቸው አሳዳጊ የሌላቸው ሕጻናት ማዕድ ማጋራታቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የተገኘ መረጃ ያመላክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በቤሩት በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 164 ኢትዮጵያውያን ዛሬ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ January 14, 2025 የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በምሁራን እይታ August 4, 2024 የኢትዮጵያና ዱባይ የቢዝነስ ትስስር ፎረም በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ May 22, 2026