የኢጋድ ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Post published:April 19, 2025 Post category:ማኅበራዊ AMN – ሚያዝያ 11/2017 የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ለክርስትና እምነት ተከታዮች ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ዋና ጸሐፊው በኤክስ ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በዓሉ የደስታ እንዲሆን ተመኝተዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶ እና የክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል በ2ኛው ዙር ያሰለጠናቸውን 380 ሰልጣኞች አስመረቀ March 29, 2025 ብልፅግና ፓርቲ ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ April 19, 2025 ለ82 ዓመታት ሚሊዮን ነፍሶችን በኃላፊነት የተሸከመው አገልግሎት August 28, 2025