ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሮማው ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ ህልፈተ ህይወት የተሰማቸዉን ሃዘን ገለጹ Post published:April 21, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ኢትዮጵያ AMN- ሚያዝያ 13/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በካቶሊካዊት ቤተ-ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት፣ ነፍሳቸው በሰላም ታርፍ ዘንድ ተመኝተዋል፡፡ ርህራሄ፣ ትህትናቸው እና ለሰው ልጆች የነበራቸው የአገልግሎት ትሩፋትም በትውልዶች ይቀጥላል ሲሉም ገልጸዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ በምሥራቅ ባሌ ዞን የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው December 11, 2024 ምሁራን በሀገራዊ ምክክር ሂደቱ ላይ አበርክቷቸውን ከፍ ማድረግ ይገባቸዋል ተባለ June 16, 2025 በዓለም ላይ እየታየ ያለውን ፈጣን የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዕድገት በአግባቡ ማስተዳደር ያስፈልጋል-አቶ አገኘሁ ተሻገር October 15, 2024