ፖፕ ፍራንሲስ በ88 ዓመታቸው አረፉ Post published:April 21, 2025 Post category:ዓለም አቀፍ AMN-ሚያዝያ 13/2017 ዓ.ም የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸውን ቫቲካን ይፋ አድርጋለች፡፡ ፖፑ በመኖሪያ ቤታቸው ማረፋቸውን የቫቲካን ዜና አገልግሎትን ጠቅሶ ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ፖፑ ለመጨረሻ ጊዜ የትንሳኤ በዓል መልዕክት ለማስተላለፍ ትላንት በአደባባይ ታይተው ነበር፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የአውሮፓውያኑ 2024 በታሪክ ከተመዘገቡት ሁሉ እጅግ ሞቃታማ ዓመት እንደሚሆን ተመራማሪዎች ገለጹ November 7, 2024 የወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር የአንጎላው ፕሬዚዳንት ጆአዎ ሎሬንዞ አዲስ አበባ ገቡ March 12, 2025 ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ሳምንት በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል መካሄድ ጀመረ September 3, 2025