ፖፕ ፍራንሲስ በ88 ዓመታቸው አረፉ Post published:April 21, 2025 Post category:ዓለም አቀፍ AMN-ሚያዝያ 13/2017 ዓ.ም የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸውን ቫቲካን ይፋ አድርጋለች፡፡ ፖፑ በመኖሪያ ቤታቸው ማረፋቸውን የቫቲካን ዜና አገልግሎትን ጠቅሶ ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ፖፑ ለመጨረሻ ጊዜ የትንሳኤ በዓል መልዕክት ለማስተላለፍ ትላንት በአደባባይ ታይተው ነበር፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በደን ልማት ወሳኙ ምዕራፍ July 12, 2025 ሩሲያ የተኩስ አቁም ስምምነቱን ካልተቀበለች አሜሪካ ራሷን ከድርድሩ እንደምታገል አስታወቀች May 30, 2025 አዲሱ የዶናልድ ትራምፕ ማስጠንቀቂያ March 31, 2026