ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈተ የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ Post published:April 21, 2025 Post category:ኢትዮጵያ AMN-ሚያዝያ 13/2017 ዓ.ም የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈተ ጥልቅ ሀዘን እንደተሰማቸው ገልጸዋል፡፡ ለእምነት፤ ለሰብዓዊነት እና ለአለም ሰላም የሰጡት አገልግሎት ሲታወስ ይኖራል ሲሉ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ ሲሉም ሀዘናቸውን ገልጸዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የኤች አይቪ ኤድስ የማህበረሰባችን ችግር ሆኖ ቀጥሏል፦ ጤና ሚኒስቴር November 29, 2024 ለአቶ በላይ ደጀን የአፍሪካ ወጣት መሪዎች ኮንፍረንስ ላይ እውቅና ተሰጣቸው February 24, 2025 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ለኮሚሽኑ የምታደርገዉን ድጋፍ አጠናክራ የምትቀጥል መሆኑን አስታወቀች July 3, 2025