የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ከሳዑዲ ዓረቢያ ልማት ፈንድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ Post published:April 24, 2025 Post category:ቢዝነስ / ኢትዮጵያ AMN – ሚያዝያ 16/2017 ዓ.ም የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ከዓለም አቀፍ ገንዘብ ድርጅት ስብሰባ ጎን ለጎን ከሳዑዲ ዓረቢያ የልማት ፈንድ ዋና ሥራ አስኪያጁ ሱልጣን አብዱረሃማን አልማርሻድ ጋር ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ውይይቱ ኢትዮጵያ በቅርቡ በተገበረችው የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም እንዲሁም በኢትዮጵያ ቅድሚያ በሚሰጣቸው የልማት መስኮች ላይ ያተኮረ እንደነበር የሚኒስቴሩ መረጃ ያሳያል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በኘሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በ80ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ እየተሳተፈ ነው September 23, 2025 ስኬቶቻችን የሰንደቃችን ከፍታ የሚጨምሩ ናቸው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት October 13, 2025 የዓድዋ ድል ሀገር እና ነጻነት ከጊዜያዊ ልዩነቶች እንደሚበልጡ ትምህርት የሚሰጥ ነው-ዶክተር ተሾመ አበራ February 27, 2025