የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ከ11 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት አጸደቀ Post published:April 30, 2025 Post category:አዲስ አበባ AMN- ሚያዝያ 22/2017 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ለ2017 ዓ.ም የሚውል ከ11 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት በሙሉ ድምፅ አፅድቋል። ምክር ቤቱ በጀቱን ያጸደቀው ዛሬ ባካሄደው 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ነው፡፡ ተጨማሪ በጀቱ በከተማዋ የተጀመሩ ዘርፈ ብዙ ልማቶችን ለማስቀጠል አስፈላጊ መሆኑ ተገልጿል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ መደበኛ ያልሆነ ንግድን ስርዓት ለማስያዝ በወጣው ደንብ ላይ ውይይት አካሄደ April 2, 2025 የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በተሻለ ሁኔታ ለማስተናገድ ቅድመ ዝግጅት በማድረግ ላይ እንገኛለን ፡- ከንቲባ አዳነች አቤቤ November 27, 2024 239 የሸማች የህብረት ስራ ልኳንዳ ቤቶች አንድ ኪሎ ስጋ ከ460 እስከ 520 ብር ብቻ እንዲሸጡ ተመን ተቀመጠ April 17, 2025