ሞሐመድ ሳላህ የዓመቱ ኮከብ ተብሎ ተመረጠ Post published:May 9, 2025 Post category:ስፖርት AMN-ግንቦት 01/2017 ዓ.ም ሞ ሳላህ የእንግሊዝ እግርኳስ ፀሃፊዎች ማህበር የዓመቱ ኮከብ ተጫዋች ተብሎ ተመረጠ። የሊቨርፑሉ የመስመር አጥቂ በውድድር ዓመቱ በሊጉ 28 ግብ አስቆጥሮ 18 ወደ ግብነት የተቀየሩ ኳሶችን ማመቻቸት ችሏል። ሊቨርፑል ከአራት ዓመት በኋላ የፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ እንዲሆን ግብፃዊ ተጫዋች ትልቁን አስተዋጽኦ አበርክቷል። በሸዋንግዛው ግርማ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ኤቨርተን ጃክ ግሪሊሽን ለማስፈረም ተስማማ August 11, 2025 ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ለተዋቂ አትሌቶችና ለነገ ተስፋ የሚጣልባቸው አትሌቶች የስኬታቸው መነሻ ነው November 18, 2024 የብላክበርን ሮቨርስ የቀድሞ አጥቂ ቤኒ ማካርቲ የኬንያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆኖ ተሾመ March 4, 2025