አትሌት ሰለሞን ባረጋ በማንችስተር የ10 ኪሎ ሜትር ውድድር አሸነፈ Post published:May 18, 2025 Post category:ስፖርት AMN-ግንቦት 10/2017 ዓ.ም በማንቸስተር በተደረገው 10 ኪሎ ሜትር የወንዶች ውድድር አትሌት ሰለሞን ባረጋ አሸንፏል። አትሌት ሰለሞን ባረጋ በ27:49 በሆነ ስዓት ውድድሩን በአንደኝነት ማሸነፍ ችሏል። በውድድሩ ላይ የተሳተፈው አትሌት ሞስነት ገረመው በ28:21 አራተኛ ደረጃ በመያዝ ማጠናቀቁን የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን መረጃ ያመለክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ወልቂጤ ከተማ ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሰረዘ September 30, 2024 የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች 800 ሜትር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ወደ ግማሽ ፍፃሜ አለፉ March 21, 2025 2ኛው የጆርካ አዲስ አበባ ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር ሊካሄድ ነው March 7, 2025