ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከብፁዕ ወቅዱስ ፖፕ ሊዮ አስራ አራተኛ ጋር በቫቲካን ተወያዩ Post published:May 26, 2025 Post category:ዲፕሎማሲ AMN ግንቦት 18/2017 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸዉ ባሰፈሩት መልእክት ዛሬ ብፁዕ ወቅዱስ ፖፕ ሊዮ አስራ አራተኛ በቫቲካን ተቀብለውናል ብለዋል፡፡ ውይይታችን በሁለትዮሽ እና ባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ሲሆን ለዓለም ሰላም ያለንን የጋራ አቋምም ተወያይተናል። የትምህርት ተደራሽነትን የማስፋት አስፈላጊነትን በተመለከተም የጋራ ስምምነት ይዘናል ሲሉ ገልጸዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ብሪክስ ከጠንካራ አዲስ ሀሳብ ተነስቶ ለአለምአቀፍ ለውጥ የሚሰራ ብርቱ ኃይል ወደመሆን መሸጋገሩን ገለጹ July 7, 2025 ውጤታማ ተሞክሮ ካላቸው ሀገራት ጋር በትብብር መስራት የሚኖረው ጠቀሜታ የላቀ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ May 22, 2025 አሜሪካ ከአፍሪካ ጋር ያላትን የቢዝነስ ዲፕሎማሲ ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን አምባሳደር ትሮይ ፊትረል ገለጹ June 24, 2025