ቻይና እስያ ውስጥ ልዕልናዋን ለማረጋገጥ ወታደራዊ ኃይል ለመጠቀም እየተዘጋጀች መሆኗን አሜሪካ ገለጸች Post published:June 2, 2025 Post category:ዓለም አቀፍ AMN ግንቦት 24/2017 ቻይና እስያ ውስጥ ልዕልናዋን ለማረጋገጥ ወታደራዊ ኃይል ለመጠቀም እየተዘጋጀች ነው ሲል የአሜሪካ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። ቤጂንግ “በኢንዶ-ፓሲፊክ ቀጣና ያለውን የኃይል ሚዛን ለመለወጥ ወታደራዊ ኃይልን ለመጠቀም በአስደናቂ ሁኔታ በዝግጅት ላይ ነች” ሲሉ የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስትር ፒት ሄግሰት ተናግረዋል። በአስማረ መኮንን 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ሂሮሺማ የኒውክሌር መሳሪያዎች አደገኝነትን አስጠነቀቀች August 6, 2025 አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከእንግሊዝ የቀይ ባሕር እና የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ February 20, 2025 ቴስላ “ዋይ” የተሰኘች አዲስ ሞዴል መኪና አስተዋወቀ July 16, 2025