ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከስሎቬኒያ ፕሬዚዳንት ናታሻ ፒሪክ ሙሳር ጋር ተወያዩ Post published:June 5, 2025 Post category:ዲፕሎማሲ AMN- ግንቦት 28/2017 ዓ. ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ጠዋት፣ ኢትዮጵያን እየጎበኙ ያሉትንና በስሎቬንያ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት የሆኑትን ናታሻ ፒሪክ ሙሳርን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው ማነጋገራቸውን ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት፣ ከፕሬዚዳንቷ ጋር በተለያዩ የሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን አመላክተዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከብራዚል ፕሬዝደንት ሉዊዝ ኢናቺዮ ሉላ ደ ሲልቫ ጋር ተወያዩ July 6, 2025 አሜሪካ ከአፍሪካ ጋር ያላትን የቢዝነስ ዲፕሎማሲ ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን አምባሳደር ትሮይ ፊትረል ገለጹ June 24, 2025 በሁኔታዎች የማይለወጠው የኢትዮጵያና ቻይና ስትራቴጂያዊ አጋርነት ውጤት ማምጣቱ ተገለጸ June 11, 2025