ከ242 በላይ ተሳፋሪዎችን የጫነ የህንድ አውሮፕላን ተከሰከሰ Post published:June 12, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ዓለም አቀፍ AMN-ሰኔ5 ቀን 2017 ዓ.ም ከህንድ ወደ ለንደን ለመጓዝ የሞከረው አውሮፕላኑ ከአየር መንገዱ ብዙም ሳይርቅ መከስከሱ ተነግሯል፡፡ ከህንድ ተነስቶ መዳረሻውን ለንደን ጋትዊክ አውሮፕላን ማረፊያ ያደረገው የበረራ ቁጥር AI171 አውሮፕላን እስከ 242 ሰዎችን አሳፍሮ እንደነበር ተነግሯል፡፡ በአደጋው ዙሪያ ምርመራዎች እንደተጀመሩ አልጀዚራ ዘግቧል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በእሳተ ጎመራ ፍንዳታ ምክንያት በተከሰተ የአመድ ጉም በረራዎች ተሰረዙ March 21, 2025 ትራምፕ በአሜሪካ በሚታዩ የባህር ማዶ ፊልሞች ላይ የ100 ፐርሰንት ታሪፍ ሊጥሉ ነው May 5, 2025 አምስተኛው ዙር የአሜሪካ እና ኢራን የኒውክሌር ድርድር ዛሬ ይካሄዳል May 23, 2025