ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጤና ባለሙያዎች ጋር ተወያዩ Post published:June 21, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / መልካም አስተዳደር AMN-ሰኔ 14/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጤና ባለሙያዎች ጋር መወያየታቸውን ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት፣ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር የምናደርገውን ውይይት በመቀጠል ዛሬ ከጤና ባለሞያዎች ጋር ውይይት አድርገናል ብለዋል። በውይይቱም እድሎችን እና በጎ ርምጃዎችን ብሎም ክፍተቶችን እና ተግዳሮቶችን መዳሰሳቸውንም ገልጸዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የሠላም ሠራዊት ለከተማዋ ሠላም የጀርባ አጥንት ሆኖ እያገለገለ ይገኛል- ወ/ሮ ሊዲያ ግርማ January 24, 2025 ”ስለኢትዮጵያ” የፎቶግራፍ ዓውደርዕይና የፓናል ውይይት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው March 10, 2025 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው እለት የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ October 18, 2024