ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጤና ባለሙያዎች ጋር ተወያዩ Post published: June 21, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / መልካም አስተዳደር AMN-ሰኔ 14/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጤና ባለሙያዎች ጋር መወያየታቸውን ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት፣ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር የምናደርገውን ውይይት በመቀጠል ዛሬ ከጤና ባለሞያዎች ጋር ውይይት አድርገናል ብለዋል። በውይይቱም እድሎችን እና በጎ ርምጃዎችን ብሎም ክፍተቶችን እና ተግዳሮቶችን መዳሰሳቸውንም ገልጸዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በዘንድሮው የበጀት ዓመት 233 ቢሊዮን ብር መሰብሰብ መቻሉን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ July 9, 2025 የምህረት አዋጅ ከተሰጣቸው ኢትዮጵያውያን መካከል 320ዎቹ ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሃገራቸዉ ተመለሱ June 24, 2026 ድምፅ አልባው አብዮት March 30, 2026