ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የናይጄሪያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ምክትል ፕሬዝደንት ካሺም ሼቲማን ተቀብለዉ ማነጋገራቸዉን ገለጹ Post published:June 27, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ዲፕሎማሲ AMN ሰኔ 19/2017 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸዉ ባሰፈሩት መልዕክት የናይጄሪያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ምክትል ፕሬዝደንት ካሺም ሼቲማን ተቀብለዉ ማነጋገራቸዉን ገልጸዋል። ዛሬ ማምሻውን የናይጄሪያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ምክትል ፕሬዝደንት ካሺም ሼቲማን ተቀብዬ ቁልፍ በሆኑ የሁለትዮሽ እና አህጉራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል ሲሉ ገልጸዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ከንቲባ አዳነች አቤቤ የ2018 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓልን በማስመልከት ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት፡ September 26, 2025 በአዲስ አበባ ከተማ 4.2 ሚሊየን ችግኝ ለመትከል የተያዘውን ዕቅድ ለማሳካት ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል እንዲሳተፍ ጥሪ ቀረበ July 1, 2025 ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የስራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን በኢትዮጵያ የዛምቢያ እና የቱኒዝያ አምባሳደሮች አሰናበቱ July 24, 2025